በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
11/02/2013 ለ15 ተከታታይ ቀናት
በአድስ ዘመን ጋዜጣ ይመልከቱ
ጋፋት ኢንዶውመንት
1ኛ. ደብል ጋቢና ፒክአፕ ብዛት 01(አንድ) እና
2ኛ. አውቶሞቢል ባለ1500ሲሲ ብዛት 01(አንድ)
ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ማሟላት ያለባችሁ፡-
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋዉ 2%/ ሁለት በመቶ/ በባንክ በተመሰከረለት ቸክ፣ ሲፒዮ፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን እስከ 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ቀበሌ 03 ከክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ጎን ጋፋት ኢንዶዉመንት ቢሮ ቁጥር 26 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በ15ኛዉ ቀን ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ በ10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንዶውመንቱ አዳራሽ ይከፈታል፤ ነገር ግን ጨረታው የሚያልቅበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
7. የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ህጋዊ ማስረጃዎችን እስከ መዝጊያ ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር)በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
10. ለተጨማሪ መረጃ አድራሻችን፡
- ጋፋት ኢንዶውመንት
- ስልክ 0582266147/ 0583207679
Wesbsite: www.gafatendowment.com
- ፖ.ሳ.ቁ - 1628
ባህርዳር
የጨረታ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል
ጋፋት ኢንዶውመንት በቀን 17/01/2013 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ደብል ካቢና ፒክ አፕ እና አውቶሞቢል 1500ሲሲ መኪና ለመግዛት ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጅ የተለያዩ አቅራቢ ድርጅቶች ከወቅታዊ ሁኔታው ጋር ተያይዞ ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ አጭር በመሆኑ የጨረታ ጊዜው እንዲራዘም እየጠየቁ ስለሆነ ጨረታ ከወጣበት ከመጨረሻው ቀን ቀጥሎ ወይም ከ27/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ05(አምስት) ተከታታይ ቀናት የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
N.B Rejection Point
- power output(hp)
- ground clearance
- maximum speed
- torque output
- displacement
የመኪና ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጋፋት ኢንዶውመንት
1ኛ. ደብል ጋቢና ፒክአፕ ብዛት 01(አንድ) እና
2ኛ. አውቶሞቢል ባለ1500ሲሲ ብዛት 01(አንድ)
ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ማሟላት ያለባችሁ፡-
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋዉ 2%/ ሁለት በመቶ/ በባንክ በተመሰከረለት ቸክ፣ ሲፒዮ፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን እስከ 10ኛዉ ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ቀበሌ 03 ከክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ጎን ጋፋት ኢንዶዉመንት ቢሮ ቁጥር 26 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በ10ኛዉ ቀን ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ በ10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንዶውመንቱ አዳራሽ ይከፈታል፤ ነገር ግን ጨረታው የሚያልቅበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
7. የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ህጋዊ ማስረጃዎችን እስከ መዝጊያ ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር)በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
10. ለተጨማሪ መረጃ አድራሻችን፡
- ጋፋት ኢንዶውመንት
- ስልክ 0582266147/ 0583207679
- ፖ.ሳ.ቁ - 1628
ባህርዳር
ይህ ማሰታዎቂያ አድስ ዘመን ጋዜጣ በ17/01/2013 ዓ.ም የዎጣ ነዉ፡፡
አካባቢያዊ ግልጽ ጨረታ
ጋፋት ኢንዶውመንት ስቴሽነሪ(የጽህፈት መሳሪያዎች)፣ የጽዳትና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ኢንዶውመንት ጽ/ቤት በመውሰድ መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ህጋዊ ፈቃድ ያለው ሆኖ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ከ02/07/2011 ዓ.ም እስከ 13/07/2011 ዓ.ም ነው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመጨረሻው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በ16/07/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በኢንዶውመንቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንዶውመንቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
- ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 03 የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ጎን ጋፋት ኢንዶውመንት ቢሮ ቁጥር 26
- ስልክ ቁጥር 0583207679 /0582266147
- ፋክስ ቁጥር 0582266690
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጋፋት ኢንዶውመንት የኢንዶውመንቱንና የኩባንያዎቹን መረጃ በተማከለ መልኩ ለማስተዳደር የመረጃ ቋት(Database) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- የታደሠ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ እና የተጨማሪ እሴታ ታክስ /VAT/ ያለው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመጨረሻው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት በኢንዶውመንቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- የጨረታው ዝርዝር ሰነድ ጋፋት ኢንዶውመንት ቢሮ ቁጥር 21 በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆን እንገልፃለን፡፡
- ኢንዶውመንቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
- ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 03 የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ጎን ጋፋት ኢንዶውመንት ቢሮ ቁጥር 21